ወደ ይዘት ዝለል ወደ ግርጌ ዝለል

ጥሩ ትምህርት ምን ይመስላል?

ምርጥ ትምህርት = የአካዳሚክ ልቀት ሲደመር የህይወት ችሎታዎችና የተማሪዎች ደህንነት ያጠቃልላል፡
ትምህርት ለፈተና ብቻ ሳይሆን ለህይወት እያንዳንዱን ተማሪ ማዘጋጀት አለበት።

የትምህርት ቤታችን ስርዓት ጀልባ ከሆነ ተማሪዎች ተሳፋሪዎች ናቸው።, አስተማሪዎች አሳሾች ናቸው። መንገዱን በመምራት ሠራተኞች ጀልባው ያለችግር እንዲሄድ ማድረግ ነው። ተንከባካቢዎችና የማህበረሰቡ አባላት ከጉዞው በፊትና በኋላ ተሳፋሪዎችን ለማዘጋጀት እንዲሁም ለመቀበል የሚረዱ ደጋፊ የባህር ዳርቻ ሰራተኞች ናቸው። የትምህርት ቤት ኮሚቴ እንደ መብራትና ኮምፓስ ሆኖ ያገለግላል—አቅጣጫውን እንዲያዘጋጅ ይረዳል፣ጉዞው ከጋራ እሴቶች ጋር እንዲሄድና አጠቃላይ ስርዓቱን ለተልዕኮው ተጠያቂ ማድረግ፡የእያንዳንዱን ተማሪ በሰላም፣በደስታና በስኬት ወደ መድረሻው ማምጣትን ያቀናጃል።

ከሁሉም አስፈላጊው ነገር፡- በፍትሃዊነት ላይ የተገነባ ስርዓት ነው-፡ ይህም የተለያዩ ፍላጎቶችን የሚያገነዘብና የሚያስተካክልና እያንዳንዱ ተማሪ አማራጭ እንድኖረው ማድረግና፡ ጀልባው መድረሻውን መድረሱን ለማረጋገጥ ብቸኛው መንገድ ነው፡- እያንዳንዱ ይህም የተለያዩ ፍላጎቶችን የሚያገነዘብና የሚያስተካክልና እያንዳንዱ ተማሪ አማራጭ እንድኖረው ማድረግና፡ ጀልባው መድረሻውን መድረሱን ለማረጋገጥ ብቸኛው መንገድ ነው፡- አካዴሚያዊ ልቀት፣ የተማሪዎች ደህንነትና የህይወት ዘመን ስኬት ለሁሉም ተማሪዎች እንዲሆን መስራት ተገቢ እንደሆነ አምናለሁ፡.

አንድ ተሳፋሪ እንኳን ችላ ከተባለ, ጉዞውን በሙሉ ይነካል. በጀልባው ራቅ ባለ ጥግ ላይ ልቅሶን እንደማግኘትና ደህንነቱ በተጠበቁ ቦታዎች ላይ የተቀመጡትን አይጎዳም ብሎ መገመት ነው። በመጨረሻም ጀልባው በሙሉ አደጋ ላይ ልወድቅ ይችላል። ለዚያም ነው በጋራ ሀላፊነትና በጥልቅ እንክብካቤ፣ የእያንዳንዱን ተማሪ፣ እያንዳንዱን እርምጃ ለመደገፍ በጋራ መስራት ያለብን።

ስለ ዶክተር ጂያ-ጂንግ ሊJia-Jing Lee ለማወቅ

የሕክምና ሳይንቲስት፤ አስተማሪ፤ጠበቃና እናት ናት።

እኔ ጂያ-ጂንግ ሊ (ጄጄ ሊ) እባላለሁ—በማሌዥያ አገር የተወለድኩ፣ ከ2009 ጀምሮ ደግሞ ኩሩ የካምብሪጅ ነዋሪና፣ በስልጠና የህክምና ሳይንቲስት ነኝ። እኔ ቁርጠኛ እናት፣ አስተማሪና የረዥም ጊዜ የማህበረሰብ በጎ ፈቃደ ስራተኛ ነኝ።

ጥያቄ እና መልስ፡ ለምን ለት/ቤት ኮሚቴ እንደምወዳደርና የቆምኩለት አላማ

መልስ፡ ትምህርትን ከበርካታ እይታዎች ልምድ ያገኘ ሰው እንደመሆኔ መጠን-ተማሪ፣ አስተማሪ፣ ወላጅ፣ አስተዳዳሪ እና ተሟጋች—የሁሉም ድምጽ አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለሁ። ስርዓቱ የቱ ጋ እንደሚያታገልና የት ጋ መሻሻል እንደሚያስፈልግ አይቻለሁ። ሁሉም ተማሪዎች ስኬታማ እንዲሆኑ ለመርዳት ተግባራዊ መፍትሄዎችን፣ አዲስ አለምአቀፋዊ እይታንና ጥልቅ የአገልግሎት ስሜትን ማምጣት እፈልጋለሁ። ከሚገጥሙን ፈተናዎች አጣዳፊነት አንጻር፣ ልጆቻችን ፍጹም ሁኔታዎችን መጠበቅ አይችሉም - አሁን ቁርጠኛ አመራር ያስፈልጋቸዋል።

መልስ:በትምህርቴ PhD ያገኘሁኝ ስው ነኝ። በሕክምና ሳይንስ ከካሮሊንስካ ኢንስቲትዩትና በሃርቫርድ ሜዲካል ትምህርት ቤት የድህረ ምረቃ ጥናት አጠናቂቅያለሁ። ትምህርት ቤቶች እንዲበለጽጉ የሚረዳውን ግንዛቤ በማግኘት በአራት አህጉራት ኖሬአለሁ ደግሞም አጥንቻለሁ። ለሰባት ዓመታት፣ ልጆቼን በቤቴ አስተምሬያለሁ፣ ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶችን መርቻለሁ፣ ነፃ የትምህርት ፕሮግራሞችን አደራ ጅቻለሁ። የግለሰባዊ ትምህርት ፕሮግራምን (IEP) ሂደትን የተከታተል ወላጅ እንደመሆኔ መጠን፣ የግለሰቦችን ድጋፍ አስፈላጊነትና አሁን ያለንበት ስርዓት መሻሻል እንዳለበትና የሚሻሻሉባቸውን ቦታዎችን በቀጥታ ተረድቻለሁ። እነዚህ የተለያዩ ዳራዎች በትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ ውስጥ ካሉ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር እንዲንተባበርና እንዳገለግል ይረዳኛል።

መልስ፡ እያንዳንዱ ተማሪ ደጋፊ፣ አካታችና በአካዴሚያዊ ጠንካራ የትምህርት አካባቢ - የህይወት ክህሎት የሚያዳብርበትና፣ መማር በደስታ የተሞላበት አካባቢ ልሆን ይገባዋል። ለትምህርት ጥሩ ግንዛቤን ለማምጣት የእያንዳንዱ ሚና ማለትም ተማሪዎች፣ ቤተሰቦች፣ አስተማሪዎች፣ የትምህርት ቤትና የዲስትሪክት ሰራተኞች፣ የት/ቤት ኮሚቴና የማህበረሰብ አባላት - እኩል አስፈላጊ እንደሆኑ አምናለሁ። ይህ የጋራ ቁርጠኝነት መንፈስ እምነት ብቻ ሳይሆን; ለትርፍ ያልተቋቋመና በማህበረሰብ ስራ ለዓመታት የተለማመድኩት ባህል ነው።

መልስ: ትምህርት ቤቶችን እንደ አንድ ትልቅ ቤተሰብ ስለማያቸው እያንዳንዱ ት/ቤት የምጫወተው ሚና አለው። እኔ ብዙ ጊዜ የትምህርት ስርዓታችን ዘይቤ እንደ ጀልባ እጠቀማለሁ—ሁሉም ባለድርሻ አካላት ተማሪዎቻችንን በደህና እና በደስታ ወደ መድረሻቸው ለማምጣት ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ፡ የአካዳሚክ ስኬት፣ ደህንነትና የወደፊት ዝግጁነት በጣም አስፈላጊ ናችው።

ማንኛውም አካል ድርሻውን ካልተዋጣ ተልዕኮው አደጋ ላይ ነው. የእኔ ዓለም አቀፋዊ ዳራ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት አመራር ትክክለኛ ጥያቄዎችን እንድጠይቅ፣ መሰረታዊ ጉዳዮችን እንድለይ እና ወደ እውነተኛ ለውጥ የሚያመሩ አጋርነቶችን እንድገነባ አስዘጋጅቶኛል።

መልስ፡ ፍትሃዊነት፣ ልቀት፣ ግልጽነት፣ ደግነት፣ ርህራሄና ጥበብ ናችው። የማደርገው እያንዳንዱ ውሳኔ ለተማሪዎች እና ለቤተሰቦቻቸው ወደ ሚበጀው ነገር ይመራል—እንዲሁም አስተማሪዎችን እየደገፍኩ እና ስርዓቱ ተግባራዊ እና ቀጣይነት ያለው መሆኑን በማረጋገጥ ይከናወናል።

እኔ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ነገሮች

እያንዳንዱን ልጅ በእውነት የሚያገለግል የትምህርት ሥርዓት መፍጠር በትኩረት እና ተያያዥነት ያለው አካሄድ ይጠይቃል። ለዚህም ነው ስራዬን በሶስት ዋና ዋና ቅድሚያዎች ላይ ያደረግኩት፡

እያንዳንዱ ተማሪ በአካዳሚክ፣ በማህበራዊና በጠንካራ ስሜት ማደግ ይችላል።. እያንዳንዱ ተማሪ በአካዳሚክ፣ በማህበራዊ እና በስሜታዊነት ማደግ ይችላል።.

ተሳተፉ

  • ይተዋወቁ እና ሰላምታ ይለዋወጡ
  • የበጎ ፈቃደኝነት ወይም የቤት ውይይቶችን ያጎልብቱ
  • የዘመቻ ቡድኑን ይቀላቀሉ — የማይታይ ሆኖ የሚሰማህ ወላጅ ከሆንክ… ያልተሰማ አስተማሪ… ወይም ከዚህ ቀደም እንደተተወ የሚሰማህ ተማሪ — ይህ ዘመቻ ለእርስዎ ነው። 
  • ቃሉን ይደግፉ ወይም ያሰራጩ
  • የካምፔይን ምልክት ያሳዩ

Recent News, Videos, & Insights

Upcoming Events

የማህበረሰብ ድጋፎች

አማርኛ